ጎንደር እስካሁን ምንም ዓይነት ባንዲራ አልተሰቀለም

ወያኔ ጎንደር አዘዞ ሚገኘው የመከላከያ ሆሆስፒታል ሙሉ በሙሉ ወደ ሁመራ አንቀሳቅሷል በሁመራ በኩል ጥቃት ይፈፀምብኛል የሚል ፍራቻ እንዳለ ምንጮች ጠቁመዋል ።

በሌላ ዜና
ጎንደር ውጥረቱ አይሏል ህብረተሰቡ አንወጣም እያለ ሲሆን ወያኔ በዓሉን ለማስከበር ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው ሌሊቱን ሙሉ አስፋልት ሢያጥብ ነው ያደረው ። እስካሁን ምንም ዓይነት ባንዲራ አልተሰቀለም የፋሲለደስ መዋኛ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደር አለ ውጥረቱ አይሏል ።

1098271_997344230319781_4862823142964158231_n

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s