ሰበር ዜና ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አንባሳደር ከአዲስ አበባ አባረረች።

Image result for hailemariam desalegn and salva kiir

ሳልቫ ኪር ሰሞኑን በካይሮ ባደረጉት ጉብኝት የኢትዮጵያ አማጽያን በደቡብ ሱዳን እንዲንቀሳቀሱና በጁባ ቢሮ እንዲከፍቱ ከግብጽ ጋር አሲረዋል( ተስማምተዋል) በማለት ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን አምባሳደር ከአዲስ አበባ አባራለች።
ስማቸው ያልተጠቀሰ አንድ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት፦”የሤራው አቀናባሪ ግብጽ ናት። ስምምነቱ የተደረገውም ካይሮ ውስጥ ነው” ማለታቸው ተመልክቷል።
የግብጽ አምባሳደር ግን አልተባረሩም።
ምክንያቱም የዓለማችን ቦለቲካ “አያያዙን ዐይተህ ጭብጦውን ቀማው…” በሚል ብሂል ነው የሚዘወረው።
ኢኮዋስ እንኳ ሰው ሀገር ገብቶ አምባገነን መሪ እስከ ማባረር ሲደርስ!
ምክንያት?
የጋምቢያ ጦር 2500 ብቻ ስለሆነ።
በዚያ ላይ አስቂኙ ነገር የምርጫ ኮሮጆ በመገልበጥ በጉልበት ሥልጣን ላይ ያለው የህወኃት መንግስት ለያህያ ጃሜህ እውቅና መንፈጉ ነው።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s