በሃላባ ልዩ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ቤተሰብ ሙሉ አባላት ህይወታቸው አለፈ

በሃላባ ልዩ ወረዳ ያዩ በተባለ ስፍራ ባለፈው አርብ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ቤተሰብ ሙሉ አባላት ህይወታቸው አለፈ።

ከሀዋሳ ወደ ሆሳዕና እየተጓዘ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ከሃላባ ወደ ሃዋሳ ሲጓዝ ከነበረ ሲኖትራክ የጭነት ተሽከርካሪ ጋር ተጋጭተው ነው አሳዛኙ የትራፊክ አደጋ የደረሰው።

በአደጋው ሶስቱ ወንድማማቾች ወዲያውኑ ህይወታቸው አልፏል። የሟቾቹ ሁለት ልጆች ደግሞ ሀዋሳ ሆስፒታል ከደረሱ በኋላ ህይወታቸውን አጥተዋል።

በጣም አስጊ ሁኔታ ውስጥ ከነበሩ ስድስት ሰዎችም የአንደኛው ህይወቱ ማለፉን ከደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮማንደር ዘሪሁን መላኩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል።

የአደጋው መንስኤ ሲኖትራክ ተሽከርካሪው ያለመስመሩ ገብቶ የህዝብ ማመላለሻ (ዶልፊን) ተሽከርካሪውን ገጭቶ ከመንገድ ማስወጣቱ ነው።

የሲኖትራኩ አሽከርካሪ በሀዋሳ ከተማ ለፖሊስ እጁን ሰጥቷል።

 

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s