ወያኔ ወደ ደቡብ ሱዳን ሰራዊት እያስጠጋች ነው!

አሶሳ ጊዘን ለደቡብ ሱዳን ቅርብ የሆነች በጣም ሞቃታማ የወረዳ ከተማ ነች። በዚሁ በኩል ብዛት
ያለው የወያኔ ሰራዊት ማታ ከ4:00 ሰዓት በኃላ የማቅረብ ስራ በ09/02 009 ዓ.ም ሰርቷል።
በርግጥ ወደ ውስጥ ደቡብ ሱዳን ውስጥ ይግቡ ድንበሩ ላይ ይመሽጉ እያጣራን ነው። የስደተኞች
ካምፕ እዚያው አካባቢ ይገኛል፡፡ የአካባቢው ሰው በማያይበት እና ባልሠማበት ሁኔታ ነው ይህን
እየፈፀሙ ያሉት።
ወያኔ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላት ችግር እየተወሳሰበ መሄዱ ሲዘገብ ቆይቷል። ግብፅም እዛ
የሚሊታሪ ቤዝ ማቋቋሟ ይታወቃል። እዛ አካባቢ መንጌ ወረዳ ሸርቆሌ እና ጊዘን ወረዳዎች አካባቢ
ያሉ የበርታ ማህበረሰብ ተወላጆች በትግራይ የእርሻ ኢንቨስተሮች እና ወርቅ አውጪዎች
ስለተበደሉ የሚሸፋቱና የሚወጉት ተፈጥረዋል። የአባይ ግድብ ጀርባም ነው። ግብፅም ከሞከረች
እጇ የሚረዝምበት መሿለኪያ ቦታ አለው፡፡
ሙሉነህ ዮሃንስ

1e4dbe582b6848de918933e085ce1b61_18

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s