ሰበር መረጃ … የህወሀቱ ጄነራሎች ከሚንስትሮቻቸው ጋር ተሰብስበው እንደነበር.መረጃዋች ጠቆሙ  

ሰበር መረጃ …
የህወሀቱ ጄነራሎች ከሚንስትሮቻቸው ጋር ተሰብስበው እንደነበር.መረጃዋች ጠቆሙ!
በስብሰባው ላይ ሜጀር ጄነራል ሐሰን ኢብራሂም እና ሜጀር ጄኔራል መሰለ በለጠ የተገኙ ሲሆን በአወያይ መደብ ላይ ጄኔራል ሲራጅ ፈርጌሳ በተስፋ መቁረጥ ተሰይመው መዋላቸውን ለመረዳት ተችሏል::
በዚህም.መሰረት የወያኔ ቡድን አጠቃላይ ወታደራዊ ይዘት የተፈተሸ ሲሆን በሰው ሀይል መጠን ላይ በ2007 ከነብረው 182.500 አጠቃላይ የመከላከያ ሰው መጠን ምን ያህል ጨምረናል የሚለውን ለማየት ተሞክሯል::
በዚህም ምሰረት በ2009 የሰራዊቱ መጠን 173. ሺ አካባቢ መድረሱን ለወታደራዊ ሚኒስቴር ቢሮው የቀርበው ሪፓርት አስደንጋጭ ሆኖ ተገኝቷል::
በዚህም መሰረት አጠቃላይ በሀገሪቱ ለውትድርና የደርሱ በቁጥር 24,757,344, እድሜያቸው 16–49 በ (2007) ጀምሮ ከተመለመሉት 33 ሺ. ወጣቶች ምካከል ውትድርናውን በብቃት የተወጡት 21.ሺ ይህል ሲሆኑ ከነዚህም መካከል ሰራዊቱን የተቀላቀሉት 8.354 ብቻ ናቸው ይህም ከነባር ሰራዊቱ መጉደል አንጻር የመተካት ወይም የመጨመር ይዞት አለማሳየቱን ተንተርሶ…
ሜ/ጄ ሀሰን ኢብራሂም በበጀት አጠቃቀም ላይ በ2007 ከተመደበው 33 ሚሊዮን ዶላር ለስልጠናና ለምድባ ስምሪት የፈሰሰውን ሀብት እንዲፈተሽ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን የወታደራዊ ደህንነቱ ከስልጠና በፊትና በኃላ ስለተሰወሩ ወጣቶች እንዲሁም በግዳጅ ላይ የሚገኘው ሰራዊትን ኩብለላ ተመልክቶ ደካማ ጎኖችን ለመፈተሽ ተሞክሯል::
በስብሰባው ላይ አስደንጋጭ ንግግር ያደረጉት ሜ/ጄ መሰለ በለጠ የምናሰለጥነው ለግንቦት ሰባት ካልሆነ በቀር በሁለት አመት እንደምን ሆኖ ነው ቁጥሩ የሚያንስ ሰራዊት ያፈራነው ሲሉ ተደምጠዋል::
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!
( ጉድሽ ወያኔ )

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s