አርበኛ ጎቤ መልኬ የተሰዋባቸው የከፋኝ የነፃነት ጦር አባላት አዲስ መሪ መረጡ፡፡

cropped-united-we-eat-fish21.jpg

ከሰሜን ጎንደር የደረሰን መረጃ እንደሚጠቁመው በአርበኛ ጎቤ ይመራ የነበረው የነፃነት ኃይል አዲስ መሪ መምረጡን ይፋ አደረገ፡፡ ለደህንነት ሲባል አዲሱን አመራር ከመግለፅ ተቆጥቧል፡፡ የጎቤ መሰዋት ከተስማ ቡኃላ ንቅናቄው መጠነ-ሰፋ ፀረ-ወያኔ ማጥቃ እየፈፀመ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በጎቤ መልኬ ይመራ የነበረው የነፃነት ኃይል በሰሜን ኢትዮጵያ በጎበዝ አለቃ ተጀራጅተው ከሚንቀሳቀሱት የነፃነት ኃይሎች ውስጥ ቀዳሚው ነው፡፡

በተያያዘ ዜና በጎቤ ግድያ ላይ እጃቸው ያለበትን ግለሰቦች ለመበቀል እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው፡፡በተጨማሪም ጎቤ የጀመረውን የትግል መንገድ ከዳር ለማድረስ ብዙ አዳዲስ ታጋዮች እየተቀላቀሉ ነው፡፡ በደም መሰዋትነት ለኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት ለማጎናፀፍ እስከ ድል ደጃፍ ድረስ ትግሉ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል፡፡

ነፃነትን እንኑረው!!17155764_1835400503382091_4576031369582956637_n

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s