በአቡነ መርቆሬዎስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ በቆሼ ላለቁት ወገኖች የ3 ቀናት ጸሎተ ምህላና የደብረዘይት ዕለት ጸሎተ ፍትሐት እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ

holy-sinod-ethiopia
(ዘ-ሐበሻ) በፓትርያሪክ አቡነ መርቆሬዎስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በደረሰው አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ገልጾ የ3 ቀናት ጸሎተ ምህላና እንዲሁም የደብረዘይት ዕለት መጋቢት 10, 2009 በሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ጸሎተ ፍትሃት እንዲደረግላቸው ጥሪ አደረገ::

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s