ሁለት ሰዎች ባነሱት ጸብ የተነሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ፓኪስታን አየር ማረፊያ ለማረፍ ተገደደ

Bildergebnis für ethiopian line air
በአሮፕላኑ ውስጥ ተሳፍረው የሚሄዱ ሁለት ተሳፋሪዎች ባስነሱት ጸብ የተነሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ፓኪስታን ላሆር አየር ማረፊያ ለማረፍ መገደዱ ተዘገበ::

የሃገሪቱ ሚዲያዎች እንደዘገቡት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 777 አውሮፕላን 300 መንገደኞችን አሳፍሮ ወደ ቻይና ይጓዝ የነበረ ቢሆንም የከረረ ጸብ በመነሳቱ በረራው ተቋርጦ ፓኪስታን ድንገት ሊያርፍ ችሏል::

ተደባዳቢዎቹ የምን ሃገር ዜጋ እንደሆኑ የታወቀ ነገር ባይኖርም አውሮፕላኑ እንደቆመ የህክምና እርዳታ ማግኘታቸውን የዘገቡት ሚድያዎቹ የጉዳቱን መጠን አልገለጹም::

 

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s