ዋሽንግተን፤ዶናልድ ትራምፕ ጀርመን እዳ አለባት እያሉ ነው

Donald

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጀርመን በየሰሜን ጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት ለሚደረግላት ጥበቃ ያልከፈለችው እዳ አለባት ሲሉ ወነጀሉ። ፕሬዝዳንቱ ጀርመን የሰሜን ጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት ለሚያደርግላት ኃይለኛ እና እጅግ ውድ ጥበቃ ዩናይትድ ስቴትስ ሊከፈላት ይገባል ሲሉ ዛሬ ማለዳ በትዊተር ማኅበራዊ ድረ-ገፃቸው አስፍረዋል። በትዊተር ማኅበራዊ ድረ-ገፃቸው በሚያሰፍሩት መልዕክት ውዝግብ መጫር የለመዱት ትራምፕ ይኸን መልዕክት ያሰፈሩት የጀርመኗ መራሒተ-መንግስት የዩናይትድ ስቴትስ ጉዟቸውን አጠናቀው አገሪቱን ከለቀቁ በኋላ ነው። ትራምፕ ትናንት ከዕንግዳቸው አንጌላ ሜርክል ጋር ሆነው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫም የአሜሪካ ወታደራዊ አጋሮች ባለፉት ዓመታት ያልከፈሉትን ገንዘብ መክፈል አለባቸው ብለው ነበር። መገናኛ ብዙኃን ሁለቱ መሪዎች በበርካታ ጉዳዮች ላይ መስማማት ተስኗቸዋል ብለው ቢዘግቡም ትራምፕ ግን ከመራሒተ-መንግስቷ ጋር «ድንቅ» ጊዜ ማሳለፋቸውን በዚያው በትዊተር ገልጠዋል።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s