በወየኔ ባለስልጣናት እና ባንዳዎች ላይ የሚወስደውን እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተነገረ

የአበኞች ግንቦት 7 ቀደም ሲል በገለፀው መሰረት ሁለገብ የትግል ስልት በመጠቀም በወየኔ ባለስልጣናት እና ባንዳዎች ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን የዚህ አካል የሆነ እርምጃ ዛሬ መጋቢት 29 ለሊት 11:20 ሲሆን ነጋሲ በተባለው የህውሐት ደህንነት ላይ በጎንደር ከተማ ቀበሌ 17 በሚገኘው መኖሪያ ቤት የቦንብ ጥቃት ተፈፅሞበታል ።

ይህ ሰው የህወሓት ከፍተኛ የመረጃ ሰው ሲሆን በርካታ ንፅኃን ዚጎችን በመግደል በማስገደል በማሳፈን እና ዚጎች ታፍነው ተወስደው አድራሻቸው እንዲጠፋ በማስደረግ ይታወቃል።

በርካቶች እንደነ ኃብታሙ አያሊው የመፈታት እድል አግንተዉ የወጡ ሰዎች በሰጡት መረጃ ከዚህ ከጎንደር፣ ከምዕራብ አርማጭሆ ፣ከመተማ ፣ ከባህርዳር እና ከሌሎች የአማራ ክልሎች በግፍ ታፍነው ወደ ማዐከላዊ ተውስደው ለስቃይ እዲዳረጉ ካደረጋቸው የህወሃት ደህንነቶች አንድ ነጋሲ እንደሆነ መረጃ ሰጥተዋል ይህ ሰው ለሚሰራው እኩይ ስራ በንፁሃን ደም እየተጨማለቀ ያለ እና ለዚህ ተግባሩ ከህወሃት በተሰጠው ከፍተኛ ገንዘብ “ኢንቨስተር” የሚል ሽፍን እየተጠቀመ ከህወሃት ጀኒራሎች ጋር በመሆን ጎንደር ከተማ ቀበሌ 13 ፔፕሲ ፋብሬካ ጎን ዘመናዊ ሆቴል ገንብታል። እንዲሁም ዛሬ ጥቃት የተፈፀመበት መኖሪያ ቤቱም እጅግ የዘመናዊ ነው።

በጥቃቱ የደረሰውን ጉዳት አጣርተን የምንገልፅ ሲሆን ጥቃቱን ተከትሎ የህወሃት ወታደሮችና የደህንነቶች በርካታ የአካባቢውን ህብረተሰብ ይዘው በማሰር አዘዞ ወደ ሚገኘው ወታደራዊ ካምፕ በመውሰድ አስረዋቸዋል። ከፍተኛ አመራሮች ስብሰባ ገብተዋል። ያለውን ሁኒታ እየተከታተል እንገልፃለን።”

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s