የአማራ ንቅናቄ ኃይል የሕወሓትን ሠራዊት ከበባ ሰብረው ሰብረው መውጣታቸው ተነገረ፡፡

16427630_1823259841262824_7449098933742497578_n

በበላሳ ወረዳ ኮዛ አቦ በተባለ ቀበሌ የአማራ ንቅናቄ ሀይል የተባለ ሀይል በመላ ሀገሪቱ የሚንቀሳቀሱ የነጻነት ሀይሎችን ለዛሬ ስብሰባ ጠርቶ እንደነበረ ይታወቃል:: የዚህ ስብሰባ አላማ በመላ ሀገሪቱ በተለይም በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሀይሎችን በአንድ እዝ ስር ለማድረግ የታሰበ ሣይሆን እንደማይቀር የታመነ ሲሆን ምንጮች እንዳሉት ከሆነ ይህንን እቅድ ለወያኔ ማን አሳልፎ እንደሰጠ ለጊዜው አለመታወቁን ተናግረዋል::

የወያኔ ሠዎች ይህንን ሀይል በአንድ ላይ ለመደምሰስ አስበው በበርካታ ሰራዊት ከበባ በማድረግ ለማፈን ያደረጉት ሙከራ ከሽፎባቸዋል:: ከነጻነት
ሀይሎቹ እስካሁን ጉዳት የደረሰበት አካል እንደሌለ ተገልጿል:: በወያኔ በኩል ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ ወታደሮች
መማረካቸውም ታውቋል:: እስካሁን መረጃውን ለወያኔ አሳልፎ የሠጠው አካል በትክክል ባይታወቅም ጥርጣሬዎች አሉ::
ይህንን ስብሰባ በዋናነት የጠራው ግለሰብ ጋበው የተባለ ሲሆን ለዛሬ የተጠራው ስብሰባ በታቀደለት መሠረት መካሄድ
አልተቻለም

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s