ባለተለመደ ሁነታ የወያኔ ሚዲያዎች 2ጽንፍ ይዘው ተከራከሩ

ባለተለመደ ሁነታ የገዥው ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች የሚያስተዳድሩ መገናኛ አውታሮች በዘገባ መረጃዎች ላይ 2ጽንፍ ይዘው ስከራከሩ በቅርብ ጊዜያት ተስተውሏል።
1. በሶማለና በኦሮሚያ ክልሎች መካከል በተነሳው ግጭት አይጋ ፎረም፣ ትግራይ ኦንላይንና ጅግጅጋ ሄራልድ የተባሉ አፈ ቀላጠዎች የችግሩ ፈጣሪ ኦህደድ ነው የሚል ዘገባ ይዘው ሲወጡ አብዛኞቹ በግል የሚጽፉ የትግራይና ሶማሊ ተወላጅ የገዥው ቡድን አባላት ተቀባብለው አስተጋብተዋል። በተቃራኒው ደግሞ የኦሮሚያ ቲቭ፣ አዲስ ስታንዳርድ፣ የኦሮሚያ መንግስት ኮሚንከሽን ችግሩን ወደ ሶማለ ክልል ልዩ ሃይል ወርውረዋል።
2. ለኦሮሚያ ወጣቶች ስራ ፈጠራ ምክንያት የማዕድናት ማምረቻ ቦታዎች ከባለ ሃብቶች ተነጥቆ ለተደራጁ ኦሮሚያ ክልል ወጥቶች ይሰጣል ማለቱን ተከትሎ እነ አይጋ፣ ትግራይ ኦንላይን፣ ኢትዮጵያን ሪፖርተር ይህ ኢህገመንግስታዊ የሚል ጩሄት እያስተጋቡ ቆይተው አሁን በድርድር የኦሮሚያ መንግስት ባለሃብቶችን ላለማፈናቀል ሲል ለወጣቶቹ የገባው ቃል አጥፏል የሚል ዜና ይዘው ሲወጡ የኦሮሚያን ክልል የሚድግፉ የግዥው ቱርናፋዎች ደግሞ ፍጹም ውሸት ከመጀምሪያውም ጸረ-ህገመንግስታዊ አይደለም የሚል ዘግባ አውጥተዋል።


ከመጋረጃው በስተ ጀርባ ምን እየሆነ ነው?? ፈደራል መንግስት ለግጭቱ ተጠያቂ እከሌ ነው ማለት አለመቻሉ ይሄን ክፍፍል የሚያመላክት ነው, ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማራዘሚያ አንዱ ምክንያት በክልሎች ማሃል የሚፈጠር ግጭትም ነበር።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s