በሁመራ ከተማ ወያኔ የአማራ እና የትግራይ ሽማግሌዎች እርቅ በማለት በየወረዳው ሰዎችን መርጦ ስብሰባ ሊያደርግ መሆኑ ታውቋል!!

ስለሆነም ህዝባችን ይህ የወያኔን ፖለቲካዊ “ቁማር ተረድቶ ስብሰባውን ለማክሸፍ አስፈላጊውን ተግዳሮት እንዲተገብር ለማሳወቅእንወዳለን ።

በሌላ ዜናም ወያኔ ጠገዴን ከሁለት ጠገዴ ና ፀገዴ ብሎ በመክፈል በድንበር ጉዳይ ህዙቡን ያጋጨው ወያኔ በአሁኑ ሰዓት የሁለቱን አካባቢ እርቅ አውራጅ ሽማግሌዎች ባህርዳር መሰብሰቡ ታውቋል ይሁን እና በእርቅ እና በማይሆን ሽንገላ የሚቀለበስ ጥያቄ እንዳልሆነ ያነሳነው እንድታወቅ በአፅንኦት ማስታወስ እንሻለን ።

ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ነው ያለምንም ቅድመ ሁኔታ!!!!!!
ከዚህም ባሻገር መረሳት የለለበት ነገር ቢኖር ደምን የሚያነፃው ደም እንጅ የወያኔ የይስሙላ የእርቅ ቱሪናፋ እንዳልሆነ እንዲታወቅልን እንወዳለን በተለይም ይህ ጉዳይ በቀጥታ የትግራይ ህዝብ ከወዲሁ ሂሳቡን ለማወራረድ እንዲዘጋጅ የማንቂያ ደውል ነው ።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s