ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ልደታ ፍርድ ቤት መቅረብ አለመቅረባቸውን ለማረጋገጥ የመሃል ዳኛው በተደጋጋሚ ስማቸውን ሲጠሩ ነበር

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መቅረብ አለመቅረባቸውን ለማረጋገጥ የመሃል ዳኛው በተደጋጋሚ ስማቸውን ሲጠሩ ነበር ሃሃሃሃ……

ነገረ ኢትዮጵያ

በዶ/ር መረራ ጉዲና የክስ መቃወሚያ ላይ ዓቃቢ ህግ መልስ ሰጠ፤ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ መቅረብ አለመቅረባቸውን ለማረጋገጥ የመሐል ዳኛው በተደጋጋሚ ስማቸውን ጠርቷል !!!
(በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ)
በፌደራል ጠቅላይ ዓ.ህግ የወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸውን በእስር ሆነው እየተከታተሉ ያሉት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበርና የመድረክ ከፍተኛ አመራር ዶ/ር መረራ ጉዲና ለቀረበባቸው ክስ ባቀረቡት መቃወሚያ ላይ ዓቃቢ ህግ ዛሬ ሚያዚያ 26 ቀን 2009 ዓ.ም ምላሽ ሰጠ፡፡
የፈደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ተከሳሽ ዶ/ር መረራ ጉዲና ያቀረቡትን መቃወሚያና ዓቃቢ ህግ የሰጠውን መልስ መሰረት በማድረግ በቀረበው መቃወሚያ ላይ ብይን ለመስጠት ለግንቦት 25 ቀን 2009 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
በዚሁ መዝገብ ሌላው ተከሳሽ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ መቅረብ አለመቅረባቸውን ለማረጋገጥ የመሐል ዳኛው በችሎት ስማቸውን በተደጋጋሚ ቢጠሩም ተከሳሹ አልቀረቡም፡፡

Image may contain: 1 person
Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s