በደቡብ ጎንደር ዞን የአርበኞች ግንቦት የድል_ዜና

የአርበኞች ግንቦት ፯ ታጋዮች ግንቦት 7 ለግንቦት 8/2009 ዓ/ም ለሊት 8፡55 ሲሆን በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦከምከም ወረዳ በጣራገዳም መሽጎ በነበረ የህወሃት መከላከያ ላይ ድንገተኛ ጥቃት ፈፀሙ።
ይህ ጦር በተጠቀሰው ቦታ በመስፈር ያአካባቢውን ህብረተሰብ በማሰቃየት፣ በመደብደብ ፣ ሀብት ንብረቱን በመዝረፍ፣ ያሳደጋቸውን እንሰሶቹን በማረድ፣ መኖሪያ ቤቱን ሲያቃጥሉበት እና ጤና ጣቢያን ትምህርት ቤቱን ካምፕ አድርገው
በተቀመጡበት ታጋዩች ምሽጉን ሰብረው በመግባት ከባድ ጉዳት አድርሰዋል።
በመሆኑም በመጀመርያ ውጊያ 8 ተገድለው 1 የቆሰለ ሲሆን ረፋድ 5፡00 በነበረው ውጊያ 5 ተገድለው 3 ቆስለዋል።
በታጋዩች ላይ በአንደኛው ቀላል የመቁሰል አደጋ ከመድረስ ውጭ በድል ወደ ቦታቸው ተመልሰዋል።


ዘላለማዊ ክብር ለነፃነት ለተሰው አርበኞች !

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s