አፍሪካ ዲያስፖራ ተማሪዎችን ለመርዳት ገንዘብ በማሰባሰብ ላይ የምትገኝ ወጣት ገነት ላቀው

ገነት ላቀው

ኮሌጅ ገብተው መማር የማይችሉ አምስት አፍሪካ ዲያስፖራ ተማሪዎችን ለመርዳትና በሐሳብ ለመደገፍ ሥራ መጀመሯን ትናገራለች።

“እኔ የገንዘብ እርዳታ ባላገኝ ኖሮ ትምህርቴን መጨረስ አልችልም ነበር” የምትለው ገነት ላቀው ኢትዮጵያ ተወልዳ ያደገችው ዩናይትድ ስቴትስ ነው። በትምሕርት ላይ በነበረችበት ወቅት ሁለት ዲግሪዋን እንድትይዝ ገንዘብ ማግኘቷ እንደረዳት ትናገራለች።

በዚህም ምክንያት ከካሪቢያ እና ከአፍሪካ የመጡ ተማሪዎችን ለመርዳት በድረ ገፅ አማካኝነት ገንዘብ መሰብሰብ መጀመሯን ትናገራለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s