ሰበር ዜና የጎንደር አደባባይ ዛሬ በህፃናት ተቃውሞ ሰልፍ ስትናጥ መዋልዋ ተነገረ

በአድማ በታኝ ማሳደድ ወከባ እስርና መበተን የገጠመው ሰልፍ የተካሄደው ተበደልን ብለው የጎንደር አደባባይ ላይ በወጡ ህፃናት ተማሪዎች ነው።

ከሳምንታት በፊት ወያኔ ጎንደር ላይ የከተሞች በአል ብሎ የመረረውን የትግል አቅጣጫ ለማስቀየር ቢሞክርም የህዝብ ድጋፍ አላገኘም ነበር። ለዚህ መፍትሄ ብለው ህፃናት ተማሪወችን አስገድደውም አታለውም ብር እንሰጣቹሃለን በማለት ለቁጥር ማሟያ አድርገዋቸው ነበር።

እኒህ ህፃናት ገንዘብ ለመቀበል በተደጋጋሚ ቢጠይቁም በገንዘብ ድርቅ የተመታው አገዛዙ አሻፈረኝ ይላቸዋል።

ህፃናቱም ይህን ለማጋለጥ ነበር አደባባይ የወጡት። ቅልብ የወያኔ አድማ በታኞች በነዚህ ነብስ ያላወቁ ልጆችን ቀጠቀጧቸው። በቁመት ተለቅ ያሉትንም እየለዩ ለቅመው አስረዋል።


የጎንደር ህዝብ ህፃናቱ ሁሉ ሳይቀር እምብይ ለመብታችን! እምብይ ለነፃነታችን! ብሎ ቀጥሏል።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s