የነገረ ኢትዮጵያ ዋና አዘጋጅ ጌታቸው ሽፈራው የጥፋተኝነት ዉሳኔ ተላለፈበት።

( የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ)
*
በከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2009 ዓ.ም በዋለው ችሎት የጥፋተኝነት ውሳኔ በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ላይ አስተላለፈ:። በችሎቱ ላይ እንደተነበበው ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን የሆነውን ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ እንደ ሽፋን በመጠቀም በተለያዩ የአገሪቱ ክፍል ከሚገኙ የሰማያዊ አባላት መረጃ በማሰባሰብ በውጭ ሀገር ለሚገኘው ኢሳት ለተሰኘ የቴሌቭዥን ጣብያና ለግንቦት 7 አመራሮች መረጃ ታስተላልፋለህ የሚል ነው። የቅጣት ውሳኔ ለመስጠት አርብ ግንቦት 18 2009 ዓ.ም ተቀጥሯል። ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው የቅጣት ማቅለያ በችሎቱ እንዲያቀርብ ቢጠየቅም ማቅረብ እንደማይፈልግ ታውቋል።

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s