ቡራኬው የማይደርሰንን ጳጳስ አትሹሙብን

በእንተ አቅሌስያ (ቤተ ክርስቲያን)

የሕግጋት ሁሉ ባለቤት በሆነው በልዑል እግዚአብሔር አጋዥነት የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባለው መንፈሳዊ ሥልጣን መሠረት ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን እና ለልጆቿ ጠባቂ የሚሆኑላትን አበው ጳጳሳት በመንፈስ ቅዱስና በፍትሕ መንፈሳዊ በመታገዝ ይሾምልን ዘንድ ስርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ፍትሐ ነገሥት) ያዛል።

የስርዓተ መጽሐፋችን “ኤጲስ ቆጶስ በሚሾምበት ቀን ሰዎች ሁሉ ይገኙ። ሕዝብና ካህናት መስክረውለት ይሾም።…”ፍትሐ ነገሥት በእንተ ኤጲስ ቆጶሳት ፤ አንቀጽ ፭፡፻፩ እንዲል እኛም ይሄንኑ መሠረት በማድረግ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ የምንኖር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች የሆንን በሙሉ ከፊታችን በሚመጣው ሐምሌ 9 ቀን 2009 ዓ.ም በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ በመሠረት በጵጵስና ሊሾሙ ከታጩት 16 አባቶች መካከል የአባ ኃይለ ማርያም ዶ/ር እና የአባ ተክለ ሃይማኖት ንጉሤ የጵጵስና ሹመታቸውን አጥብቀን በመቃውም! የተቃውሞ ፊርማችንን ለቅዱስ ሲኖዶስ እናቀርባለን።

ቡራኬው የማይደርሰንን ጳጳስ አትሹሙብን!!

sign the petition no papas

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s