ወደ መካ ሳዑዲ አረቢያ የተጓዙ ኢትዮጵያውያን ኡስታዞች ታሰሩ

በጅዳ ሳዑዲ አረቢያ ዉስጥ ታስረዉ የነበሩት ኢትዮጵያውያን ኡስታዞች፣ ዳኢዎችና ኡለሞች ከእስር ተፈቱ

 

(ሰኔ 29/2009) በጅዳ ሳዑዲ አረቢያ ዉስጥ ታስረዉ የነበሩት ኡስታዞች፣ዳኢዎችና ኡለሞች ከእስር መፈታታቸዉን ቢቢኤን ጅዳ ካሉት ምንጮቹ ደዉሎ ለማረጋገጥ ችሏል። ለኡምራ ስነስርዓት ወደ መካ የተጓዙት ኡስታዞችና ዳኢዎች ጅዳ ዉስጥ በተካሔደ የኢድ ስነ ስርዓት ላይ እንግዳ ሆነዉ በሔዱበት በድንገት መታሰራቸዉ ይታወሳል። ከቀናት እስር በሗላ ዛሬ ሁሉም መፈታታቸዉ ተረጓግጧል።

ውዲ አረቢያ ጅዳ ለአንድ ሳምንት በእስር ላይ የነበሩት የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትበሚባል የሚታወቁት ኡስታዞ ከእስር ተፈተዋል ! መታሰራቸው ብዙዎቹን አሳስቦ ነበር ፣ በመረጃ ቅበላው ከዚህም ቀደም የከበደው ስለለመቅለሉ ተናግሬ ነበር ። አሁንም ጭብጥ ይዥ ስለ መፈታታቸው ደስታ ሰናይ መረጃ አበስራችኋለሁ::

ዛሬም ሰናይ መረጃውን ጭበጥ ይዠ ላበስራችሁ ወደድኩ እንጅ ወደ ዝርዝር ጉዳዩ መግባት አስፈላጊ ነው ብዬ አላምንም ! ንጹሃን በምንም መልኩ መገፋት የለባቸውም ፣ ሲገፉ ስናይ ዘር ሐይማኖት ሳንለይ ድምጻችን ማሰማት ግድ ይላል ። የኡስታዞችን መታሰርና መፈታት የምመለከተው ከዚህ አንጻር ነው ፣ ለማንኛውን ለተጨነቃችሁ ለተጠበባችሁ ፣ እንኳን ደስ አላችሁ::

ነቡዩ ሲራክ

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s