“ኢትዮጵያን ለማዳን የተቃዋሚው አላፊነት እጅ ላይ ነው” ሌንጮ ለታ

“ተቃዋሚዎች ራሳችንን ማታለል የለብንም” | ሊታይ የሚገባው ወቅታዊ ቃለምልልስ ይዘናል

አዲስአበባ የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት መቀመጫ እንደመሆኑዋ መጠን የኦሮሞን ፍላጎት ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድነት የሚያሳይ ነገር ነው መሰራት ያለበት :: በሌሎች ሀገሮች እንደሚታየው የፌደራል መንግስት መቀመጫዎች የሁሉንም ባህል ታሪክ የምያንፀባርቁ ነው የሚሆኑት :: ወያኔ በሚሰጠን አጀንዳዎች ሁሉ መጨቃጨቅ የለብንም :: ዛሬ ወያኔ ተስፋ ቆርጦ ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት እሞከረ ነው :: ተቃዋሚዎች አሁን ትልቅ ኃላፊነት አለብን ኢትዮጵያን አንድነቷን ጠብቃ እንድትኖር መስራት ያለብን እኛ ነን :: በጣም ኃላፊነት የሚጠይቅ ሰዓት ላይ ነን ::

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s