ቦሌ መድኃኔአለም የሚገኘዉ አቢሲንያ ባንክ ዛሬ ምሽት 5 ሚሊዮን ብር ተዘረፈ

#ሰበር_ዜና

ቦሌ መድኃኔአለም የሚገኘዉ አቢሲንያ ባንክ ዛሬ ምሽት 5 ሚሊዮን ብር ተዘረፈ ።

በአሁን ሰዓት ፌደራል ፖሊስ ቦታዉን እየጠበቁ እና ከጉዳዮ ጋር ቅርበት ያላቸዉ የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸዉ በቦታዉ ተገኘተን ለማየት ችለናል።

ከባንኩ ሠራተኞች ባገኘነዉ መረጃ ድርጊቱ የፈፀሙት ከጥበቃ ጋር በመሻረክ እንደሆነና በጦር መሳሪያ ሰራተኞችን በማስፈራራትና እገታ በመፈፀም እንደሆነ ለማወቅ ችለናል።

የካራማራ ፖሊስ ባደረኩት ከፍተኛ ክትትል 2.5 ሚሊዮን ብር ከነ ዘራፊዎች ይዥለሁ ብሏል ።

ምንጭ አብረሃም ግዛው

Advertisements

Author: mr☻n Ta Αβραάμ

Long live Ethiopia “When dictatorship is a fact, revolution becomes a right." victor Hugo

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s